ተቃዋሚዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ካቢኔ ሹመት ላይ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አዲስ ካቢኔ በመሰረቱ፣ ከወትሮው የተለየ እንዳልሆነ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ተናገሩ፡፡