አዲሱ የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ መጭ ዕጣ፤ ዕድሎችና ፈተናዎች

የዛሬውን የካቢኔ ሚንስትሮች ሹመታቸውን ጨምሮ የአዲሱን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድን የሁለት ሳምንታት ክንዋኔዎችና አጠቃላዩን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታ ይዳስሳል። ሦሥት ተዋያዮች ጋብዘናል። ኢትዮጵያ ዕድሎችና ፈተናዎች በሚል ርዕስ የተሰናዳውን ተከታታይ ውይይት ከዚህ ያድምጡ።