የፆታና የሃይማኖት ተዋጽዖ በጠቅላይ ሚንስትሩ ካቢኔ ውስጥ

ጠቅላይ ሚንስትሩ የሰጧቸው ሹመቶች የፆታ እና የሃይማኖት ተዋጽኦን ከግምት ውስጥ ያስገባ ነው የሚሉ ተንታኞች እንዳሉ ሆኖ፤ የፆታ ተዋጽዖ ሚዛናዊ አይደለም እንዲሁም ለካቢኔ ሹመት ሃይማኖት እና ፆታ መስፈርት መሆን የለበትም ብለው የሚሞግቱ አሉ።