የኩባው መሪ ራዉል ካስትሮ ለሚጌል ካናል ስልጣን አስረከቡ

ለስድሳ ዓመታት ያህል ኩባን የመራውን የካስትሮ ቤተሰብን በመተካት ላለፉት አምስት ዓመታት በምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት ሚጌል ካናል አዲሱ የኩባ ትሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።