የስዋዚላንድ ንጉሥ የሃገራቸውን ስም ቀየሩ

የደቡብ አፍሪካዊቷ ሃገር ስዋዚላንድ ንጉሥ የሃገራቸው ስም ከሌላ ሃገር ጋር እየተምታታ መሆኑን በመግለፅ የስም ለውጥ ማድረጋቸውን ይፋ አድረገዋል።