በሶማሌ ክልል ሺኒሌ ከተማ ፀረ መንግስት የተቃውሞ ሰልፍ የተካሔደ ሲሆን ሕዝቡ እስረኞችን አስፈትቶ አስተዳዳሪዎችን አባሯቸዋል ።

በዝህ የመጫራሻዎቹ 2 አመተት ያክል የውስጥ ለውስጥ ትግል እና ቅንጀት ሲንደረግ ከቆዬን በኋላ ሳሞኑን ይፍ አደበባይ ላይ የመውጣት ህዝቦዊ እንብትኝናት በሺኒሌ ዛን በብክ፣ በሙሉት ፣ በአደይቱ፣ በገረብ ኢሤ፣ በኡንዱፎ፣ በኤራር፣ በአፍደም፣ በአዲጋላ፣ በደንበል ወራደዎች የገደይ አብድ እሌይ አስተደደሪን የመቀወሚ ሥራ ተጀምራዋል ።

ዛሬ የሺኒሌ ዛን ዋና ከተማ የሆናችው በሺኒሌ ከተማ የተንቀስቃስው ህዝቦዊ እብትኝናት የላአግበብ ተስሮው የናበሩትን ከ70 በላይ ንፁሃን ሶማሌዎች እስር ቤቱን በኋይል ስብሮ በማግባት አስላቅቀዋል ።

የወራደው የአብድ እሌይ አስተደድሮች ከከተማው ተበሪሮው ድሬደዋ ከተማ መሽሽገቸው ታወቀ ።

ህዝቦዊ ትግሉን ማላው የዛኑ ወራደዎች እና ማላው የክልሉ ዛኖች እንዲደራስ አማራክ ሥራዎች ውስጥ ለውስጥ በማስራት ላይ ኔን ።

አዝጋጀ : ሻ /አሊ ስምሬ ሲገድ