ጥበብን ሰላም ለማስፈን መጠቀም የሚፈልገው ሙዚቀኛ

“ሙዚቃ በጎጠኝነት ለተጠቁ ሰዎች ፈዉስ ነዉ” የሚለዉ ኤርትራዊ ወጣት ድምፃዊ እናስተዋዉቃችሁ። ፍሬሰላም ጥበብን በመጠቀም በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ሰላም ማስፈን ይፈልጋል።