ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የወልቃይት ንግግራቸውን አስመልክቶ ምላሽ ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ ከነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ከወልቃይት ማንነት ጉዳይ ጋር የተያያዙ የነዋሪዎችን ጥያቄዎችም መልሰዋል።