ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን አነጋገሩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010)ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን አነጋገሩ። የወልቃይት ጉዳይ በህገመንግስቱና በህጉ የሚፈታ ነው ማለታቸውም ተገልጿል። ዛሬ በጎንደር ጎሃ ሆቴል ከጎንደር ህዝብ ጋር በተደረገ ውይይት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመቀሌ ስለወልቃይት የተነሳው ከማንነት ጋር የተያያዘ ጥያቄ አይደለም በማለት መግለጻቸውን የደረሰን