ዶ/ር አብይ ለፍትህ፣ ለነጻነትና ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንዲሰሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሳሰቡ

ዶ/ር አብይ ለፍትህ፣ ለነጻነትና ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንዲሰሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሳሰቡ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጎንደር ከተማ የተገኙትን አዲሱን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ለመቀበል በተዘጋጀ ስነስርዓት ላይ እንደተናገሩት፣ የአማራ ህዝብ በተለይም የክልሉ