ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሆላንድ ጉዞው ቢስተጓጎልም በመጨረሻ በግብዛ ቦታው ላይ እንደሚገኝ ታወቀ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሆላንድ ጉዞው ቢስተጓጎልም በመጨረሻ በግብዛ ቦታው ላይ እንደሚገኝ ታወቀ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) በሆላንድ አምስተርዳም በሚከበረው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል 50 ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የክብር እንግዳ ሆኖ የተጋበዘው ጋዜጠኛና የነጻነት ታጋይ እስክንድር ነጋ ለበረራ እየተዘጋጀ