ስዋዚላንድ ስሟ ተቀየረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010)  የስዋዚላንዱ ንጉስ የሃገራቸውን ስያሜ መቀየራቸው ተሰማ። ንጉስ ምስዋቲ  የሃገራቸውን ስያሜ መቀየራቸው በብዙዎች ዘንድ ያለተለመደ ነው ብሎታል ቢቢሲ በዘገባው። የስዋዚላንድ ዜጎችም ከስም ለውጥ ይልቅ በኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ቢያተኩሩ  ይሻላል ሲሉ ርምጃውን ተቃውመዋል።ስዋዚላንድ አዲሱ  መጠሪያዋ ኢስዋትኒ መሆኑም ታውቋል። ሳልሳዊ