እስክንድር ነጋ ፓስፖርቱ ተመለሰለት

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010) ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ አመት በአል ተጋብዞ ወደ ሆላንድ አምስተርዳም ሊያመራ ሲል በቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ የታገደው እስክንድር ነጋ ፓስፖርቱ ተመለሰለት። እስክንድር ነጋ በደህንነት ሰራተኞች ፓስፖርቱን ከተቀማ በኋላ ትላንት ወደ አምስተርዳም እንዳይበር ተደርጎ ነበር። ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ፓስፖርቱ