ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጎንደርን ጎበኙ

(ኢሳት ዲሲ– ሚያዚያ 12/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የጎንደር ሕዝብ ዛሬም አዲስ ታሪክ ይሰራል ሲሉ  ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር  አብይ አህመድ ይህንን የተናገሩት ዛሬ በጎንደር ስታዲየም ለጎንደር ሕዝብ ባደርጉት ንግግር  ነው። በፕሮግራሙ  ላይ የታደሙት የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው