በጉጂ ዞን በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሁለቱም ወገን ብዙ ሰዎች መሞታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ከቀያቸው ተፈናቅለው በችግር ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ።