የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ካቢኔና የጎንደር ጉብኝት! ( ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ካቢኔና የጎንደር ጉብኝት!

ጠ/ሚ ዐቢይ ካቢኔያቸውን (ሸንጓቸውን) ባዋቀሩ ማግስት ጎንደር ተገኝተዋል፡፡ ወያኔ የአማራን ሕዝብ ለማስፈራራት የሞከረበትንና ሆን ብሎ ሥጋት ላይ የጣለበትን የካቢኔ ድልድል ነው ያዋቀረው፡፡ አንድ ነገር በተፈጠረው ቁጥር ወያኔዎች የአማራን ሕዝብ ለማስፈራራት “ለኦሮሞ ሰጥተንልህ ነው የምንሔደው!” እያሉ ይዝቱ የነበረውን ማስፈራሪያ ተግባራዊ ያደረጉ መስለው ለመታየት የፈለጉ ይመስላሉ፡፡ ወያኔ ወሳኝ ወሳኝ የኃይል (power) ቦታዎችን በኦሕዴድ እንዲያዝ አድርጓል፡፡ ከጠቅላይ ምኒስትር ቦታ በተጨማሪ ደኅንነትቱን፣ መከላከያውን፣ የውጭ ጉዳዩን ኦሕዴድ ወስዷል፡፡ ይሄ ምን ማለት ይመስላቹሀል???

ከኦሕዴድ የተረፈውን ደግሞ ደኢሕዴን ወስዷል፡፡ “የአማራን ሕዝብ እንወክላለን!” የሚሉቱና በሐሰተኛ ምርጫ “ዐቢይን የመረጥነውና ለሥልጣን ያበቃነው እኛ ነን!” የሚሉት ቅጥረኞቹ አህዮቹ ብአዴኖች አንድ እንኳ የረባ ቦታ አላገኙም፡፡ መቀለጃ ነው የሆኑት፡፡ ጭራሽ ይባስ ብለውም ትግሮቹ በብአዴን ስም ካቢኔውን ተቀላቅለዋል፡፡ ለምሳሌ የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆኖ የተሾመው የ32ዓመቱ ልጅ እግር ዶ/ር አሚን አማን ሐጎስን መጥቀስ ይቻላል፡፡

እነኝህ ትግሮች ትግሬ መሆናቸው በሚገባ ይታወቃልና እንደ ከዚህ ቀደሙ የወያኔ ሹመት አሰጣጥ ሥርዓት ተሿሚዎችን እየጠሩ “ብሔር አማራ!” ቢሉ አገር ጉድ ሊልባቸው ሲሆን እና ኦሕዴድና ደኢሕዴን የተቆጣጠሩት ሥልጣን ተውቆ ይሄ ያፈጠጠ አድልኦ ግልጽ ሆኖ አማራው እንዳያኮርፍ ተብሎ እንደቀድሞው የብሔረሰብ ስም እየተጠራ ተሿሚዎቹ አልቀረቡም፡፡ የተሿሚዎቹ ብሔረሰባቸው ስም ላለመጠራቱ ሌላ ምክንያት ስለመኖሩ ወይም ወያኔ/ኢሕአዴግ የፖለቲካ አስተሳሰቡ ማዕከል የሆነውን የጎሳ ፖለቲካ አስተሳሰቡን ስለለወጠ ስለተወ ስለመሆኑም የታወቀና የተገለጠ ነገር የለም፡፡

ዐቢይ በስሙ ይሄንን አዲስ ነገር ያልታየበትንና ጅሎቹ ተስፈኞች ያልጠበቁትን የወያኔ ካቢኔ ባዋቀረ ማግስት ዐቢይ ጎንደር ሕፃናት ተማሪዎች ከየትምህርት ቤቱ ተጠልፈው እንዲገኙ በተደረጉበት፣ የወያኔ ካድሬዎች (ወስዋሾች) እንዲሁም በአበል የተደለሉ አቅመ ደካሞች እንዲገኙ በተደረጉበት የጎንደር ስታዲየም (ዐውደ ቅሪላ) ተገኝቷን፡፡

ትናንትና ረፋዱ ላይ አቶ ገዱና ዶ/ር ዐቢይ ጃኖና ሞኝ የሰፋው የመሰለውን እጀጠባብ ለብሰው የተነሡትን ፎቶ (ምሥለ አካል) እንዳየሁ ከምሥለ አካላቸው ጋር አያይዠ የሚከተለውን አጭር ጽሑፍ ለጠፍኩ፦

“”ጅልነት ነው ወይስ እፍረተቢስነት??? አማራን ነፍጠኛ በሌላው ላይ ኢትዮጵያዊነትን ጭኗል፣ ሸማን ጭኗል፣ ባሕሉን ጭኗል…… እያሉ ሀገር በሰጠናቸው፣ ልብስ ባለበስናቸው፣ ባሠለጠናቸው…… ኩነኔ ሆኖብን ሲያሳቅቁን፣ ሲያሸማቁን፣ ሲያወግዙን፣ ሲያዋክቡን፣ ሲያሳድዱን፣ ሲያጠፉን እንዳልኖሩ አሁን እንደገና በሌላው ላይ ጫነ ያሏቸውን እሴቶች ስላወዳደሱ የአማራ ሕዝብ በዚህ የሚደለልና ያለ ኃጢአቱ የከፈለውን መራር ዋጋ የሚረሳ ይመስላቸዋል???”” ብየ የጅል ጥረታቸውን ኮንኘ ነበረ፡፡ ምክንያቱም እነኝህን ክሶች ኦሕዴዶቹ ብቻ ሳይሆኑ የወያኔ አህዮች ብአዴኖችም እያነሡ ይከሱን፣ ይወቅሱን ያሸማቅቁን… ነበርና ነው፡፡

የዐቢይ ተቀባይ ወይም ተሰብሳቢ ከላይ የተጠቀሱት የሕብረተሰብ ክፍሎች ሆኖም ንግግሩን እያሰማ እያለ ገና ንግግሩን ሳይቋጭ ነው ሕዝቡ መበተን የጀመረው፡፡ በጣም ውርደትና የሚያሳፍር ነገር ነው፡፡ ሕዝብ ሲንቅና ሲጠላ ንቀቱንና ጥላቻውን በዚህ መልኩ ይገልጻል፡፡ ከዚያ በኋላ ዐቢይ “ከተወሰኑ የሕዝብ ተወካዮች ጋር መወያየት እፈልጋለሁ ብሏል!” በመባሉ ከሰዓት በኋላ አዳራሽ ውስጥ የወልቃይት የአማራ ማንነት ተወካዮችም የተገኙበትን ስብሰባ አድርጎ ነበረ፡፡ በዚህ ስብሰባ ላይም ዐቢይ “የወልቃይት ጥያቄ ሕገ መንግሥቱንና ሕጉን
መሠረት አድርጎ ይመለሳል!” አለ የሚለው መረጃ ሲወጣ በፌስቡክ አካውንቴ (በመጽሐፈ ገጽ መዝገቤ ላይ) ወዲያውኑ የሚከተለውን ጻፍኩ፦

“”””ዐቢይ ሆይ! ውንብድናን የሚያበረታታው ሕገመንግሥትህ የወልቃይትን ችግር መፍታት አይችልምና የመፍትሔ ሐሳብህን አንቀበልም!!!…

ዐቢይ “የወልቃይት ጥያቄ ሕገ መንግሥቱንና ሕጉን መሠረት አድርጎ ይመለሳል!” ማለቱን ሰማን፡፡ ምን ማለቱ እንደሆነ ገብቷቹሀል? ሪፈረንደም (ሕዝበ ውሳኔ) ይደረጋል ማለቱ እኮነው! ይሄም ማለት “እዚያ ቦታ ላይ መኖር ከጀመረ አምስት ዓመት የሞላውና ከዚያ በላይ የሆነው ሁሉ ድምፅ ሰጥቶ እንዲወሰን ይደረጋል!” ማለቱ ነው፡፡ ዓያቹህት እንዴት እንደሚሸፍጥ???

ወያኔ አማራን ከወልቃይት መንጥሮ የዘር ማጽዳት ወንጀል መፈጸም ከጀመረ 40 ዓመታት አልፎታል፡፡ ሥልጣን ሲይዝም አማራን እየመነጠረ ወገኑን ከትግራይ እያጋዘ አምጥቶ በማስፈር ሀገሩ በሙሉ በትግሬ እንዲሞላ አድርጓል፡፡

ይህችን ነገር ዐቢይ በሚገባ ታውቃለችና ሕዝበ ውሳኔው ትግሬን እንጅ አማራን አሸናፊ እንደማያደርግ ስለምታውቅ “ሕገመንግሥቱ በሚያዘው የመፍትሔ አሰጣጥ ዘዴ ወይም የችግር አፈታት ዘዴ በሕዝበ ውሳኔ ይፈታል!” አለች፡፡ አየ ዐቢይሻi ስታይን ቂል እንመስልሻለን???

ዐቢይ ጆሮ ካለሽና ማመዛዘን የምትችይ ከሆነ ያቀረብሽው የመፍትሔ ሐሳብ ኢፍትሐዊ ነውና መልሰሽ ዋጭው!!! ወይም ደግሞ “ሕዝበ ውሳኔው የሰፋሪ (የትግሬ) ድምፅ ሳይካተት በነባር ነዋሪው ድምፅ ብቻ ነው የሚደረገው!” ካልሽ መልካም! ካልሆነ ግን ተጭነሽው የመጣሽውን የጅል ሐሳብ ይዘሽ አሁኑኑ ውልቅ በይልን??? “”” የሚል ነበረ፡፡

ዐቢይ የጎንደርን ሕዝብ የደለለ መስሎት በተናገረው ላይ ጥቂት ልበልና ጽሑፌን ልቋጭ፡፡ ዐቢይ ጎንደርን “የዘመናዊት ኢትዮጵያ ጽኑ መሠረት……!” ምንትስ ቅብርጥስ እያለ በመደለል ያወደሰ መስሎ የጎንደርን ታሪክ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ለማስመሰል ጥረት አድርጓል፡፡ ዐቢይ ስለታሪክ ሊያወራ ከፈለገ በሚገባ መመርመር ወይም መጠየቅ ነበረበት፡፡ ወይ ደግሞ ለትግሮቹ ከሸለማቸው ታሪካችን ጋር እንዳይጋጭበት ሆን ብሎ ጎንደርን ለማኮሰስ ጥረት አድርጓል፡፡

ዐቢይሻ የኢትዮጵያን የታሪክ ምዕራፍ የሚከፍለው የጎንደር ታሪክ መሆኑን ብታውቂው መልካም ነው፡፡ “የ3 ሽህ ዓመታት ታሪክ!” በመባል የሚታወቀው ታሪክ መቸት ያለው ጎንደር ነው፡፡ ይሄም ታቦተ ጽዮን ወይም የሙሴ ጽላት በቀዳማዊ ምኒልክ ወደ ሀገራችን የገባችበት ታሪክ ነው፡፡ ጽላተ ሙሴ ወደሀገራችን ከገባችበት ጊዜ ጀምሮ በቀድሞ ስሙ ደብረ ሳሕል (ሳላሕ) በአሁኑ ስሙ ጣና ቂርቆስ በተባለ ደቡብ ጎንደር ውስጥ ባለ ገዳም መቀመጧን ድርሳነ ጽዮን የተባለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ይናገራል፡፡

ለ14 ምዕት ዓመታት በዚህ ገዳም ላይ ከተቀመጠች በኋላም በ4ኛው መቶ ክ/ዘ በኢዛና እና ሳይዛና ወይም በአብርሃ እና አጽብሐ ዘመነ መንግሥት አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ግፊት አድርገው ወደ አክሱም መወሰዷን ስለ ጣና ቂርቆስ ገዳም ታሪክ የሚናገረው እዚያው ገዳሙ ውስጥ ያለ ሌላ ጥንታዊ የብራና መጽሐፍ ይናገራል፡፡ ታቦተ ጽዮን ወደ ሀገራችን በገባችበት ወቅት አክሱም ገና የአክሱም ሥርዎ መንግሥት መቀመጫ አልነበረችም አልተቆረቆረችምም ነበር፡፡

ዶ/ር ዐቢይ አክሱም የትግሬ አይደለም እሽ? በፍጹም አይደለም! እርግጠኛ ሆኘ የምነግርዎት ይሄንን አባባልዎን የሚደግፍ አንዲት እንኳ መረጃ ሊያቀርቡ የማይችሉ መሆንዎን ነው፡፡ አይሁዳዊቷ ዮዲት ጉዲትና ከሷም አስቀድሞ የነበሩት የአይሁድ የጦር መሪዎች ቀድሞ የነበረውን የአይሁድ እምነት ትተው ክርስትናን ብሔራዊ ሃይማኖት አድርገው ካወጁት አክሱማውያን ጋር በዮዲት ጉዲት (እሳቶ) ዘመን በአሸናፊነት እስኪያጠናቅቁ ድረስ የረጅም ጊዜ ግጭት ውስጥ መግባታቸውንና በሀገራችን ክርስቲያን ማለት አማራ ማለት ለምን እንደሆነ ሲመረምሩ አክሱማውያኑ አማሮች እንጅ ትግሮች እንዳልሆኑ ይህ ትውፊታዊ መረጃ በሚገባ ያረጋግጥልዎታል፡፡ አማሮችን ከአክሱም ያጠፋቻቸው በክርስቲያኖች (በአማሮች) ላይ የዘመተችውና ለ40 ዓመታት አውዳሚ የጥፋት ዘመቻዋን ስትፈጽም የቆየችው ዮዲት ጉዲት ናት፡፡ ዝርዝሩን ከፈለጉ ይሄንን ሊንክ (ይዝ) ተጭነው ይክፈቱና ያንብቡ፡፡ ያኔ እውነቱን በሚነባ ይረዱታል እሽ ዶ/ር ዐቢይ???

https://www.google.com/url?q=http://www.ethiopanorama.com/wp-content/uploads/2016/09/Document2-%25E1%2589%25B0%25E1%258C%258B%25E1%2588%25A9.pdf&sa=U&ved=0ahUKEwiAi-nKzMraAhUJT98KHVrVCa4QFggYMAY&usg=AOvVaw1W4p7hRBezgnerd9pXvgdk

ይሄ የታቦተ ጽዮን ታሪክ ጎንደር ብቻ ሳትሆን ሀገራችንም ከምትጠቅሳቸው ታሪኮቿ ዋነኛው ነው፡፡ የኖኅንና የፋሲል ግንብን ግንኙነት ካነሣን ደግሞ የጎንደር ታሪክ ከ5ሽህ ዘመንም ያልፋል፡፡ አብያተመንግሥታቱን ሲጎበኙ ተነግሮዎት ከሆነ የዐፄ ፋሲል ቤተመንግሥት የተገነባው የኖኅ መቃብር ላይ ነው፡፡ ኖኅ ከልጁ ከካም ጋር ኢትዮጵያ መጥቶ እንደነበረና እዚያ ቦታም መቃብሩ መሆኑን የሚያውቁ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንና ባሕታውያን (ነቢያት) ባሳሰቡት መሠረት ነው የዐፄ ፋሲል ቤተመንግሥት እዚያ ቦታ ላይ የተገነባው፡፡ በመሆኑም ትግሬ (ባሪያ፣ አገልጋይ) ለማስደሰት ብለው ያንሸዋረሩትን የሀገር ታሪክ ዕይታ ያስተካክሉ??? ነጥቀው ለትግሬ የሰጡብንን ታሪካችንንና ርስታችንን ይመልሱ??? እንዲያው ነገሩን አልኩ እንጅ አውቃለሁ ፈጽሞ እንደማይሞክሩት! ዕድሜ ሰጥቶዎት ለማየት ያብቃዎት እናንተ ባትፈቅዱም እኛ እናደርገዋለን!!!…

 

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
[email protected]