አዲሶቹ ሚኒስትሮች ምን ይላሉ?

   ከትናንት በስቲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሾሙት ሚኒስትሮች፣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ መመሪያና በህግ አግባብ የተሰጣቸውን ኃላፊነት ለመወጣት እንደሚጥሩ ገለፁ፡፡አዲሱ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ለአዲስ አድማስ በሰጡት ቃለ ምልልስ፤ በአገሪቱ አለ የሚባለው የፍትህ መጓደልና አግባብ ያልሆኑ አካሄዶች የሚፈጠሩት