በጥብቅ መመሪያ የታጀበው የጠ/ሚ የካቢኔ ሹመት

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ አዲሱ ካቢኔ ህዝቡ የሚያነሳውን ጥያቄ ለመመለስና እየታየ ያለውን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመቅረፍ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት አሳሰቡ፡፡ከትናንት በስቲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስድስት ነባርና የአስር አዳዲስ ሚኒስትሮች ሹመት ባስፀደቁበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ በአሁኑ ወቅት ህብረተሰቡ