“አዲሱ የጠ/ሚኒስትር ካቢኔ ከኢህአዴግ አጥር አልወጣም” – ተቃዋሚዎች

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞኑን ያደረጉት የካቢኔ ሹመት ሙያና ሙያተኞችን ያገናኘ አይደለም ያሉት ተቃዋሚዎች፤ ሹመቱ የሚያሳየው ኢህአዴግ አሁንም ከራሱ አጥር መውጣት እንዳልቻለ ነው ብለዋል፡፡ ዶ/ር አብይ ከትናንት በስቲያ ለአዲስም ሆነ ለነባር ሚኒስትሮቻቸው ጠበቅ ያለ የሥራ መመሪያ መስጠታቸው የሚታወቅ