በኢትዮጵያ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተፈፅመዋል-አሜሪካ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በጎርጎሮሳዊው 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ የዘፈቀደ ግድያ እና ስቅየትን ጨምሮ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ይህን የገለጸው ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ 200 በሚጠጉ ሀገራት የነበረውን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በገመገመበት እና ዛሬ ይፋ