በአዲስ አበባ “የነገሱት” የክፍለሀገር ስጋ ቤቶች

በኢትዮጵያ ያሉ ስጋ ቤቶች ከሚታወቁበት የልኳንዳ ብቻ አገልግሎት ተላቅቀው እንደ ምግብ ቤት ማገልገል ከጀመሩ ቆይተዋል፡፡ ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ጥረት የሚያደርጉ ስጋ ቤቶች ደግሞ ስማቸው ከሚጠራ የመዝናኛ ስፍራዎች መካከል ራሳቸውን ማሰለፍ ችለዋል፡፡ ጥቂቶቹ መሰረታቸውን ከጣሉበት ከተማ ተሻግረው በአዲስ አበባ ቅርንጫፎች እስከ መክፈት