በአሜሪካ እርቃኑን የሆነ ተኳሽ አራት ሰዎችን በጥይት ገደለ

ንጋት ላይ ቴኒሲ ግዛት ውስጥ በሚገኝ አንድ ምግብ ቤት ገብቶ ተኩስ የከፈተ አንድ ግለሰብ የአራት ሰዎችን ህይወት እንዳጠፋ ተነግሯል።