የጀርመኑ ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ የመጀመሪያ ሴት መሪውን መረጠ

በጀርመን ፖለቲካ ውስጥ ቀደምት ከሆኑት ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት መሪ መርጧል።