ፈረንሳይ ስደተኞችን የተመለከተ ጥብቅ ሕግ አወጣች

ፈረንሳይ በስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ዙሪያ ያለውን ሕጋዊ አያያዝን የበለጠ ጥብቅ የሚያደርግ ሕግ አውጥታለች። በዚህም ሕጉ አዲስ የጊዜ ገደብና ጠንካራ የቅጣት እርምጃዎችን አካቷል።