ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን ያልተለመደ ጉብኝት በኤርትራ እያደረጉ ነው

ከበርካታ ዓመታት በኋላ አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን ኤርትራን እየጎበኙ ናቸው። ባለስልጣኑ ከኤርትራ በተጨማሪ ጂቡቲንና ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙም ተነግሯል።