የጋሬዝ ክሩክስን የሳምንቱን ምርጥ ቡድን ለመቀለላቀል የትኞቹ ተጫዋቾች ድንቅ ብቃት አሳዩ?

በርካታ ድንቅ ተጫዎቾችን ባሳዩን የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫና የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች፤ እነማን የጋሬዝ ክሩክስ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተው ይሆን?