የአድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ ስብሰባ

በአድዋ ከተማ ይገነባል ተብሎ የሚጠበቀውን የፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲን የተመለከተ የሁለት ቀናት ስብሰባ እየተካሔደ ነው። የአድዋ ፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲን ለመገንባት ባለፈው ዓመት የመሠረት ድንጋይ መቀመጡ አይዘነጋም።