የህውሃት ካድሬዎች ትንኮሳ እንዲቆምላቸው የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ፡፡

የህውሃት ካድሬዎች ትንኮሳ እንዲቆምላቸው የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ፡፡ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) የህገ መንግስቱን አንቀጾች በትክክል መተርጎም በማይችሉ የህውሃት ካድሬዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የእምነት ቀኖና የሚደረጉ ትንኮሳዎች ይቆምላቸው ዘንድ የእምነት አባቶች ጠየቁ፡፡ በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን