የኢንሳው ዳይሬክተር ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ መስሪያ ቤቱ ትርምስ ውስጥ ነው

የኢንሳው ዳይሬክተር ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ መስሪያ ቤቱ ትርምስ ውስጥ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ለኢሳት የደረሰው ጥቆማ እንደሚያመለክተው የዶ/ር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ በመቃወም ጄ/ል ተክለብርሃን ወ/አረጋዊ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በሁዋላ መስሪያ ቤቱ ትርምስ ውስጥ መግባቱን ምንጮች