ከአርባ ምንጭ ከተማ በምህረት የተለቀቁት ወጣት ባንተወሰን አበበና ጓደኞቹ እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ

ከአርባ ምንጭ ከተማ በምህረት የተለቀቁት ወጣት ባንተወሰን አበበና ጓደኞቹ እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ገዥው ህወሃት/ኢህአዴግ የፖለቲካና የሕሊና እስረኞችን በምህረትና በይቅርታ አለመልቀቅ የገባውን ቃል ተከትሎ በነጻ የተለቀቁት የአርባ ምንጭ ወጣቶች ዳግም ለእስራት