በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጣናን ለመታደግ ማሽን ገዝተው ወደ አገር ቤት ላኩ

በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጣናን ለመታደግ ማሽን ገዝተው ወደ አገር ቤት ላኩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ወረራ ለመታደግ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 2 ዘመናዊ ማሽኖችን ገዝተው መላካቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። ሁለቱ ማሽኖች ካናዳ ከሚገኝ ማሽን አምራች