የአርመንያው ፕሬዝዳንት ከስልጣን ለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010) የአርመንያው ፕሬዝዳንት በሃገሪቱ የተቀሰቀሰባቸውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ስልጣናቸውን መልቀቃቸው ተሰማ። በቅርቡ ስልጣናቸውን ይለቃሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ሰርዝ ሳርግስያን ባለፈው ማክሰኞ ራሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውም ተሰምቷል። ይህን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽም የሀገሪቱን ስልጣን አላግባብ ተቆጣጥረውታል የተባሉት ሰርዝ