በሽር ማክትሃል ከእስር ተለቆ ወደ ቶሮንቶ መመለሱ ተነገረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010)በኢትዮጵያ እስር ቤት ለ11 አመታት ሲማቅቅ የቆየውና የካናዳ ዜግነት ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ከእስር ተለቆ ወደ ቶሮንቶ መመለሱ ተነገረ። ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በምህረት የተለቀቀው በሽር ማክትሃል የተባለው ኢትዮጵያዊ በሽብር ተከሶ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት እንደነበር ይታወሳል። በሽር ማክትሃል ከኢትዮጵያ