አሜሪካዊው ወታደር የወንድ መራቢያ አካሉን በንቅለ-ተከላ በማግኘት ፈር ቀዳጅ ሆነ

አሜሪካዊው ወታደር በግዳጅ ላይ እያለ የደረሰበትን ጉዳት ለማስተካከል የተሳካ ሙሉ የመራቢያ አካል ንቅለ-ተከላ ተደረገለት። ይህም የመጀመሪያው ንቅለ-ተከላ እንደሆነ ተነግሯል።