ካናዳ ውስጥ በተፈፀመ የተሽከርካሪ ጥቃት 10 ሰዎች ተገደሉ

አንድ ግለሰብ ቶሮንቶ ከተማ ውስጥ በተሽከርካሪ እግረኞችን በመግጨት በፈፀመው ጥቃት አስር ሰዎችን ሲገድል ሌሎች 15 ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት አድርሷል።