ሞሳድ ቤተ-እስራኤላዊያንን ለመታደግ የፈጠረው ሐሳዊ ሪዞርት

የእስራኤል የስለላ ተቋም ሞሳድ ቤተ-እስራኤላዊያን ከኢትዮጵያ በድብቅ አስወጥቶ ለመወሰድ እንደመሸጋገሪያ የሚጠቀምበት ሃሰተኛ የመዝናኛ ስፍራ ሱዳን ውስጥ እንደነበረው ያውቃሉ?