ደቡብ አፍሪካዊያን ሴቶች የኑክሌር ስምምነትን በማስቆማቸው ተሸለሙ

የሉክሌር ኃይል ለማመንጨት በመንግሥታቸው የተደረሰን ስምምነት ተቃውመው ፍርድ ቤት በመሄድ ዕቅዱን ለማሰረዝ የቻሉት ሁለት ሴቶች ተሸለሙ።