በካናዳ ቶሮንቶ አንድ እቃ ጫኝ መለስተኛ ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ 10 አካል ጉዳተኞች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010) በካናዳ ቶሮንቶ አንድ እቃ ጫኝ መለስተኛ ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ 10 አካል ጉዳተኞችን ሲገድል 15 ማቁሰሉ ተሰማ። የካናዳ ፖሊስ አደጋው ሆን ተብሎ ነው የተፈጸመው ቢልም ምክንያቱ ምን እንደሆነ ግን ማወቅ አልተቻለም ሲል ገልጿል። የአደጋው ፈጻሚ የ25 አመቱ አሌክ