አቶ ጌታቸው አምባዬ ከስልጣን የተነሱት በሙስናና እስረኞችን አልፈታም በማለታቸው ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2010)በኢትዮጵያ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ሆነው የሰሩት አቶ ጌታቸው አምባዬ ከስልጣን የተነሱት ከሙስናና ከሕወሃት ጋር ባላቸው ቅርበት እስረኞችን አልፈታም እያሉ በማስቸገራቸው መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። አቶ ጌታቸው አምባዬ በተለይም የዋልድባ መነኮሳትን ላለመልቀቅ በማቅማማታቸው ከእስር ሳይፈቱ እንዲዘገዩ