በሽንሌ ዞን የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ዞኖችም ተዛመተ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2010) በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ዞኖችም በመዛመት ላይ መሆኑ ታወቀ። የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ከስልጣን እንዲወርዱና ፍትህና ነጻነት እንዲሰፍን በሽንሌ አራት ወረዳዎች የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬ ደገሀቡር መግባቱን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል። የክልሉ ልዩ