በሽንሌ ዞን ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው

በሽንሌ ዞን ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በሶማሊ ክልል በሽንሌ ዞን የተጀመረው ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴ ዛሬም ቀጥሎ ውሎአል። ባርባርታ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው ወጣቶች የአብዲ አሊን አገዛዝ በመቃወም የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን በመጠየቅ ላይ ሲሆኑ ፣ ሃድሃጋላ