የደራሲ ይስማእከ ወርቁን ሕይወት ለመታደግ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በባሕርዳር ከተማ ሊዘጋጅ ነው

የደራሲ ይስማእከ ወርቁን ሕይወት ለመታደግ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በባሕርዳር ከተማ ሊዘጋጅ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 16 ቀን 2010 ዓ/ም) ወጣቱ ደራሲና ገጣሚ ይስማእከ ወርቁ ባጋጠመው የመኪና አደጋ ምክንያት የመናገርና የማስታወስ ክህሎቱን አጥቷል። ይህን የአገር ባለውለተኛ በገቢ በማገዝ በውጭ አገር