የአይሁዳዉያን ፀረ-ናዚ ትግል በፖላንድ

በዘር ጥላቻ እና በንቀት በነጮች የበላይነትም ላይ በተመሠረተው ርዕዮተ ዓለማቸው የጀርመን ናዚዎች አዉሮጳን ለመያዝ የዛሬ 80 ዓመት ገደማ ተነስተዋል። በተለይ አይሁዶችን እና የሌላ ሀገር የሚንቋቸዉን ዘሮች አንድ በአንድ እና ተራ በተራ እየለቃቀሙ በመርዝ እና በሰሩት በእሳት ምድጃቸው በያለበት እነሱን አቃጥለው