በሞያሌ ግድያ የፈፀሙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እስካሁን ለፍርድ አልቀረቡም – ነዋሪዎች

በመጋቢት 1/2010 በሞያሌ ግድያ ፈፀመዉ በቁጥጥር ያሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት እስካሁን ለፍርድ አለመቅረባቸውን የሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።