“ባለቤቴ ፍትሕ እንዲሰጠው እጠይቃለሁ”- ወ/ሮ መቅደስ ለማ

በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በአስቸኳይ ፍትሕ እንዲያገኙ ባለቤታቸው ወ/ሮ መቅደስ ለማ ጠየቁ።