እስራኤል አፍሪካውያን ስደተኞችን የማስወጣት እቅዷን ሰረዘች

እስራኤል አከራካሪ የተባለውንና በብዙዎች ዘንድ የተተቸውን አፍሪካውያን ስደተኞችን በኃይል የማስወጣት መርሃ ግብሯን ሙሉ በሙሉ ሰርዛለች።