አይኤስ ሩሲያን እንደ ጠላት የሚያያት ለምንድን ነው? እንዴትስ ሞስኮ ውስጥ ጥቃት ሊፈጽም ቻለ?

የአሜሪካ ፌዴራል ፖሊስ የራፐር “ዲዲ” መኖሪያ ቤቶች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ አደረገ

የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ

በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን በቻይና የመረጃ መንታፊዎች ወጥመድ መያዛቸው ተነገረ

የሩሲያ የመንግሥት ሚዲያዎች ለጥቃቱ ዩክሬን እና ምዕራባውያንን ተጠያቂ አደረጉ

በሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለጸች

በአማራ ክልል ለማስተማሪያ በዋለ የመማሪያ መጽሐፍ ላይ ቅሬታ ቀረበ

የጋርዱላ ዞን ከእገታ የተለቀቁ የቀን ሠራተኞችን መረከቡን አስታወቀ

ለስልታዊ እና ተደጋጋሚ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ ኢሰመኮ ጠየቀ

ታግተው ወይም ተማርከው የነበሩ 271 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልለ ተወላጆች ተለቀው አርባ ምንጭ ገቡ

የሰዎች ደብዛ መጥፋትና የቤተሰብ ጭንቀት

ሽብርም ያጣላል?

ነጻነታቸውን ስለተነፈጉ ሰዎች የተደረገ ብሔራዊ ምርመራ

በመቀሌ ወህኒ ቤት የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ጉዳይ

የውጪ ዜጎች በመኖሪያ ቤት ግንባታና ችርቻሮ መስክ መሳተፍ እንዲችሉ ሕግ በመረቀቅ ላይ ነው

የቦይንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሊለቁ ነው

የፀጥታው ም/ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀ

በሴኔጋል ምርጫ የገዢው ፓርቲ ወኪል ለተቃዋሚው እጩ ድል እውቅና ሰጡ

በሞስኮው ጥቃት ተሳትፈዋል በተባሉ ላይ ክስ ተመሠረተ

ትረምፕ እና ባይደን በዚህ ሣምንት

የአማራ ክልል በመጽሐፍት ላይ ያወጣውን ካርታ በአስቸኳይ እንዲያስተካክል የትግራይ ክልል አስጠነቀቀ

በናይጄሪያ አንድ ባለሀብት ገንዘብ ሲያድል በተፈጠረ ግርግር ሰባት ሰዎች ተረግጠው ሞቱ

ዶናልድ ትራምፕ በሰዓታት ውስጥ 464 ሚሊዮን ዋስትና ካልከፈሉ ንብረታቸው ሊያዝባቸው ነው

የጋዛን ውብ የባሕር ዳርቻ ለመቀራመት ያሰፈሰፉት እስራኤላውያን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባለሀብቶች ታጣቂዎችን በገንዘብ ይደግፋሉ ሲሉ ወቀሱ

” ለሚከተለው ነገር ሁሉ የአማራ ክልል ሙሉውን ኃላፊነት ይወስዳል ” – የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር

ከደብረብርሀን ደሴ የሚወስደውን መንገድ ዘግተው አማራን እንዴት እንደሚጨፈጭፉት ተመልከቱ – መ/ር ዘመድኩን በቀለ

አሁን ባለው አሰላለፍ ከአማራ ውጪ ኢትዮጵያን የሚታደጋት ኃይል የለም – መ/ር ዘመድኩን በቀለ

ክፉ ቀን ሲዘከር ፡ የዶ/ር ተስፋየ ደበሳይ የመጨረሻ ጽዋ ( ዶክተር መንግስቱ ሙሴ )

የፍትሕ ተቋማት በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ላይ ክስ እንዲመሰረት አያደርጉም- የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም

”የአብይ አህመድ ሰራዊት ቀፎ ነው። ፋኖን የሚገዳደርበት ቁመና የለውም። የተበተነና አቅጣጫውን የሳተ ሰራዊት ነው” ፋኖ አበበ መልኬ ( የጄኔራል ሃይሌ መለስ ክ/ጦር አዛዥ)

ዝቋላ ድጋሚ ሥጋት ገጥሞታል

ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

በሴኔጋል በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚው ፓርቲ መሪ የአሸናፊነት ግምት ተሰጣቸው

በሞስኮው ጥቃት ተሳታፊ ናቸው የተባሉት ላይ ክስ ተመሠረተ

ልዕልት ካትሪን በደረሳቸው የድጋፍ መልዕክት መነካታቸውን አስታወቁ 

ከወራት አለመረጋጋት በኃላ ሴኔጋል ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አከናወነች

በፖሊስ ላይ ተስፋ የቆረጡ ደቡብ አፍሪካውያን የጦር መሳሪያ እየታጠቁ ነው

የፊት ለፊቱ ንግግር አንድምታ እና የኢትዮጵያ መሻት

ከ200 በላይ ታጋቾችን ተደራድሮ ያስለቀቀው ናይጄሪያዊ

እንግሊዛዊቷ የዓለማችን ከባዱን የሩጫ ውድድር በመጨረስ የመጀመሪያዋ ሴት ሆነች

ሩሲያ በዩክሬን መዲና ላይ ድንገተኛ የአየር ድብደባዎችን ፈጸመች

ቀጣዩ ጄምስ ቦንድ ማን ሊሆን ይችላል?

ፖላንድ የአየር ግዛቴን ጥሳብኛለች ካለቻት ሩሲያ ማብራሪያ ጠይቀች

ኦስትራዊው እግር ኳስ ተጫዋች ፈጣኗን ጎል በማስቆጠር ክብረ-ወሰን ሰበረ

በሞስኮ ጥቃት የተገደሉትን 113 ሰዎች ለማሰብ ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታወጀ

በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው – ሽመልስ አብዲሳ

በአልሸባብ ክንፍነት የተጠረጠረ ታጣቂ ቡድን በባሌ የፀጥታ ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

ለፀፀትና ለቁጭት የሚዳርጉ ድርጊቶች ይታሰብባቸው!

‹‹የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራ ፖለቲካዊ መፍትሔ ይሻል›› ወ/ሮ ራኬብ መለሰ፣ የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር

የተ.መ.ድ ዋና ፀሃፊ የጋዛን ድንበር ሊጎበኙ ነው

በመርከብ ጠለፋ ወንጀል የተጠረጠሩ 35 ሶማሊያውያን በህንድ ፍርድቤት ሊቀርቡ ነው

አሜሪካ በየመን የሚገኙ 3 የሁቲ የምድር ውስጥ ማከማቻዎችን መምታቷን አስታወቀች

በሩሲያ የሙዚቃ ድግስ ላይ በተፈፀመ ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 115 ደረሰ

ኢትዮጵያ ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ናት ተባለ

የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር የትግራይ ተወላጆች ማኀበር በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አቀረበ

የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ ሊቀ-መንበር ከሥራ አስፈጻሚ አባላት እየተወዛገቡ ነው

ማሰቃየትና ኢ ሰብዓዊ አያያዝ እንዲሁም የዘፈቀደ እስር ተባብሶ ቀጥሏል

እነ ክርስቲያን ታደለ ላይ አካላዊ፣ ሞራላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው

ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች ላይ “ተደጋጋሚ” እና “ስልታዊ” የመብት ጥሰቶች ይፈፀማሉ። – ኢሰመኮ

ጀግኖቹ ቆሻሻውን በሚገባ ማጽዳታቸውን ቀጥለዋል – አበበ በለው

ጌታቸው ረዳ በምርኮ የያዛቸውን የብርሃኑ ጁላን ወታደሮች በምህረት መልቀቁን ገለፀ

የአሜሪካ ሴኔት 1.2 ትሪሊዮን ዶላር በመፍቀድ የመንግሥት ሥራዎች እንዳይቆሙ ወሰነ

አሜሪካ ጋዛን አስመልክቶ ለተመድ ያቀረበችው የውሳኔ ሃሳብ በሩሲያ እና ቻይና ውድቅ ተደረገ

ታጣቂዎች በሞስኮ የሙዚቃ አዳራሽ ውስጥ በከፈቱት ተኩስ 60 ሰዎች ተገደሉ

ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ኩባንያ ትጥቅ እንዲያቀርብ መወሰኑን ፖለቲከኞች ተቃወሙ

ችላ ተብለው በአሳሳቢ ደረጃ በመላው ዓለም እየተስፋፉ የመጡት የአባላዘር በሽታዎች

በሊቢያ የስደተኞች የጅምላ መቃብር መገኘቱን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታወቀ

በእሥር ላይ የሚገኙ የ14 ሰዎች አቤቱታ

የሰላምና የእርቅ ውትወታዎች ለምን ውጤት አልባ ሆኑ?

የኩፍኝ ወረርሽኝ መስፋፋት እና የቀጠፈው ሕይወት

የአዲስ አበባ ማህበራዊ ንቅናቄ (አማን) የአብይ አህመድን አገዛዝ ለመገርሰስ እያደረገ ያለው አስተዋጽኦ ምንድነው? – ሙሉጌታ አንበርብር

ትኩረት የሳበው የአውሮጳ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ

በሸበልበረንታ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ በጎጃም የበላይ ዘለቀ ብርጌድ አዛዥ ከሆነው አርበኛ ጥላሁን አበጀ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ችግር ተወሰደ የተባለው ገንዘብ ፤በፒያሳ የሚካሄደው የቤቶች ፈረሳ

የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ የጎቤ ክ/ጦር የማረካቸው የብርሀኑ ጁላ የሰራዊት አባላት በዚህ መልኩ ምስክርነት ሰጥተዋል

ትምህርት ለመማር እየተማፀኑ ያሉ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች

ሩሲያ የዩክሬን የኤሌክትሪክ ኃይልን አጠቃች

በጋዛው ጦርነት የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥረቱ ቀጥሏል

የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት የ1.2 ትሪሊዮን ዶላር በጀት አፀደቀ

ሩዋንዳ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ስደተኞችን ከሊቢያ ተቀበለች

የምክር ቤት አባላቱ ጠበቃ እንዳያገኙ መከልከላቸውን ጠበቃቸው እና የቤተሰብ አባሎቻቸው ተናገሩ

በምሥራቅ ወለጋ በፀጥታ ኃይሎች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

የታገቱት የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ

የአስቸኳይ ጊዜ ታሳሪዎች በደብዳቤ አቤቱታ አቀረቡ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደ አማካሪ ምክር ቤት እንዲቋቋም ወሰነ

ግዙፉ የቴክሳስ ኤል ፓሶ የፍልሰተኞች ማቆያ ማዕከል

የኅትመት ዋጋ እና የሳተላይት ክፍያ መናር

የሩሲያ ወታደራዊ ተጽኖ በአፍሪካ

የአቶ ታዬ ደንደአ ምርመራ ተጠናቅቆ ለጠቅላይ ዐቃቤ ህግ መላኩን ፖሊስ ለፍርድ ቤት አስታወቀ

30 ሺህ ሰው ያሳተፈው ‘ብኩን’ ፊልም!

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነርነት ኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለቀቁ

የአይኤምኤፍ ልዑክ ኢትዮጵያ ይገኛል

የቀድሞ የብራዚል ተጫዋች ሮቢንሆ በመድፈር ወንጀል የ 9 ዓመት እስር ተፈረደበት

የአብይ አህመድን ግፈኛ አገዛዝ ለመገርሰስ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝን የተቀላቀሉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መልዕክት – በጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር

የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የሜጀር ጀነራል ውብአንተ አባተን ዘመቻ በይፋ አስጀምሯል

በአራቱም የአማራ ግዛቶች የተቀጣጠለው የዘመቻ ውብአንተ የድል ግስጋሴ – በጋዜጠኛ ይርጋ አበበ

ለኩላሊት ህመምተኛው የተሳካ የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ ተደረገላቸው

‘ጭንቅ ውስጥ’ ነን የሚሉት ተማሪዎች ከንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ምን ላይ አዋሉት?

በዘር ማጥፋት የተጠረጠረው ትውልደ ሩዋንዳዊ በአሜሪካ ኦሃዮ በቁጥጥር ሥር ዋለ