Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ቤት ዘግተው ከራሳቸው ጋር መጮህ የለመዱት የአማራ ፓለቲከኞች “ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ መወያዬት ስለ ሸሹ የተያዘው ፕሮግራሙ ተሰረዘ፡፡

Post by AbebeB » 11 Feb 2020, 23:26

“ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ ጃዋር መሃመድ (ከኦፌኮ)፣ ደሳለኝ ጫኔ (ከአብን)፣ ጌታቸው ረዳ (ከህወሃት)፣ ልደቱ አያሌው (ከኢዴፓ) ና አንዱአለም አራጌ (ከኢዜማ) የተባሉ ፖለቲከኞች ሊሳተፉበት ይወያዩበታል፣ ይከራከሩበታል የተባለው ፕሮግራም ተሰረዘ። የውስጥ ምንጮች ያስረዱት የአንድነት ሀይሎች (ፊደራሊዝምን የሚቃወሙት) ስጋት ስለገባቸውና ለመቅረብ የገቡትን ቃል ስለ አጠፉ ነው ይላል፡፡ ሳቁባቸው!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ቤት ዘግተው ከራሳቸው ጋር መጮህ የለመዱት የአማራ ፓለቲከኞች “ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ መወያዬት ስለ ሸሹ የተያዘው ፕሮግራሙ ተሰረዘ፡፡

Post by AbebeB » 13 Feb 2020, 18:38

Please wait, video is loading...

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ቤት ዘግተው ከራሳቸው ጋር መጮህ የለመዱት የአማራ ፓለቲከኞች “ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ መወያዬት ስለ ሸሹ የተያዘው ፕሮግራሙ ተሰረዘ፡፡

Post by AbebeB » 15 Feb 2020, 12:29

AbebeB wrote:
11 Feb 2020, 23:26
“ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ ጃዋር መሃመድ (ከኦፌኮ)፣ ደሳለኝ ጫኔ (ከአብን)፣ ጌታቸው ረዳ (ከህወሃት)፣ ልደቱ አያሌው (ከኢዴፓ) ና አንዱአለም አራጌ (ከኢዜማ) የተባሉ ፖለቲከኞች ሊሳተፉበት ይወያዩበታል፣ ይከራከሩበታል የተባለው ፕሮግራም ተሰረዘ። የውስጥ ምንጮች ያስረዱት የአንድነት ሀይሎች (ፊደራሊዝምን የሚቃወሙት) ስጋት ስለገባቸውና ለመቅረብ የገቡትን ቃል ስለ አጠፉ ነው ይላል፡፡ ሳቁባቸው!
Do you know why?
Let us see the recent shame Lenco Batti encountered (with Aljezeera and American Peace Institute) and justify why habesha elites avoid free and direct contest. Normally, Lenco is brilliant scholar Oromo but he now turns to side habesha camp where there is no cause to advocate. Hence, he had to go the wrong way (shameful) to deny fact and hence he was considered like those habesha elites who can only shout indoor.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ቤት ዘግተው ከራሳቸው ጋር መጮህ የለመዱት የአማራ ፓለቲከኞች “ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ መወያዬት ስለ ሸሹ የተያዘው ፕሮግራሙ ተሰረዘ፡፡

Post by AbebeB » 18 Feb 2020, 18:57

AbebeB wrote:
11 Feb 2020, 23:26
“ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ ጃዋር መሃመድ (ከኦፌኮ)፣ ደሳለኝ ጫኔ (ከአብን)፣ ጌታቸው ረዳ (ከህወሃት)፣ ልደቱ አያሌው (ከኢዴፓ) ና አንዱአለም አራጌ (ከኢዜማ) የተባሉ ፖለቲከኞች ሊሳተፉበት ይወያዩበታል፣ ይከራከሩበታል የተባለው ፕሮግራም ተሰረዘ። የውስጥ ምንጮች ያስረዱት የአንድነት ሀይሎች (ፊደራሊዝምን የሚቃወሙት) ስጋት ስለገባቸውና ለመቅረብ የገቡትን ቃል ስለ አጠፉ ነው ይላል፡፡ ሳቁባቸው!
In fact I say this excepting Habetamu Ayalew, deacon aka debtera. He shout with media on Oromo issue,

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ቤት ዘግተው ከራሳቸው ጋር መጮህ የለመዱት የአማራ ፓለቲከኞች “ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ መወያዬት ስለ ሸሹ የተያዘው ፕሮግራሙ ተሰረዘ፡፡

Post by Za-Ilmaknun » 18 Feb 2020, 19:25

በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች

ጃል ማሮን የሚያወድሱ ሙዚቃዎች በዝተው ነበር። የውዳሴው ሙዚቃ መብዛቱ ከቡራዩና አካባቢው ወይም በተለምዶ የ“ሸዋ” የሚባሉትን ኦሮሞዎች አላስደሰተም። ሙዚቃው ቅይጥ እንዲሆን ቢጠየቅም ሰሚ አልነበረም።

“በዚህ ስሜት ውስጥ እያሉ ነው ጃል መሮ የሚባለው የኦነግ ሸኔ ሽፍታ መሪ ምስል ለጨረታ የቀረበው” ሲሉ በስፍራው የነበሩ ምስክሮች ያረጋግጣሉ። አክለውም “የዚህን ጊዜ ንትርክ ተነሳ። በንትርኩም “ይህ አገር ሻጭ፣ ከሃጂ፣ አሸባሪ፣ ሽፍታ ማን ስለሆነ ነው ፎቶው ለጨረታ የሚቀርበው? የት እናውቀዋለን? ለናንተም አልጠቀመም” በማለት ተቃውሞ ያላቸው ተቆጡ።

“ምክንያቱ በውል ለማይታወቅ ጉዳይ ጫካ ሆኖ ከወያኔ ጋር በማበር አገር የሚወጋ ከሃዲ ፎቶ ለጨረታ መቅረብ የለበትም በሚል አካባቢ ጠቅሰው መሟገት ጀመሩ። ጉዳዩ ከረረና እገሌ ከገሌ ሳይባል እርስ በእርስ መፈናከት ተጀመረ። የዚህን ጊዜ ፖሊስ ጣልቃ ገባ” በወቅቱ በቦታው የነበሩ ለጎልጉል የሰጡት ቃል ነበር።

እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ፣ አስቀድመው የተፈናከቱት እርስ በርስ መሆኑ እየታወቀ፣ የጸቡ መነሻ የጃል መሮ ፎቶ ጨረታ መቅረብና ከልክ በላይ በዘፋኞቹ መሞገስ መሆኑ እየታወቀ በተጠቀሱት ሚዲያዎች አለመጠቆሙ የቡራዩ ነዋሪዎችን አሳዝኗል።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ቤት ዘግተው ከራሳቸው ጋር መጮህ የለመዱት የአማራ ፓለቲከኞች “ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ፡ ተስፋና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ላይ መወያዬት ስለ ሸሹ የተያዘው ፕሮግራሙ ተሰረዘ፡፡

Post by Za-Ilmaknun » 18 Feb 2020, 19:26

“እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ
“ሽማግሌ ሆኖ ልትፈርስ የነበረችን ሀገር ያዳነና ሰላምን ያወረደው ጠ/ሚ አብይ አህመድ ነው። ይህን ደግሞ ዓለም ሁሉ መስክሮለታል። እኛ እንደ ቄሮ ማንም ሰው እንዳሻው የሚጫወትብን መሆን

አይገባንም።”

“እኛን እየሰደበ እና የአንድ አባት ልጆችን ለማባላት የሚመጣብንን ሰው አንፈልግም። የሚያጋጨንን ሰው በፍፁም አንቀበልም”

“እኛ ከአባጅፋር የተማርነው አቃፊነትንና በአንድነትና በወንድማማችነት በጋራ መኖር ነው። እኛ ረገጣና ጭቆናን ነው የምንቃወመው”

“ስድብና ጥላቻ በየትኛውም ሃይማኖት ተቀባይነት የለውም። ህብረተሰቡ አብሮነቱን የሚያጠናክር እሴቶችን ሊጠብቅ ይገባዋል”

Post Reply