Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Mahlana
- Member
- Posts: 1116
- Joined: 25 Jan 2018, 08:33
Post
by Mahlana » 17 Feb 2020, 19:31
ታሪክ ያለው ህዝብ እና ስለታሪክ የሚያውቅ ህዝብ ታሪክን ይንከባከባል እንጂ አያፈርስም ቅርስን ማፍረስ የአረመኔዎች ስራ ነው::
ትግራይ ቅድስት ሀገር ባንቺ ኮራሁኝ!!
ከማንኛውም የኢትዮጵያ ክፍል በተለየ መልኩ በትግራይ ውስጥ የዘውዳዊው እና የወታደራዊ ስርዓቱ ቅርሶች እስካሁን በክብር ተይዘው ይገኛሉ::
የአፄ ሃይለስላሴ እና የመንግስቱ ሀወልቶች በግልፅ ባደባባይ እና በየቤቱ የሚገኙት በትግራይ ብቻ ነው:: ስለወደዱዋቸው ሳይሆን ታሪክን ስለሚያከብሩ ነው የራስ መተማመን ያለው ህዝብ እንደዛ ነው!!
Please wait, video is loading...
-
Follower
- Member
- Posts: 2303
- Joined: 16 Feb 2013, 01:19