Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

“እኔ የመንግስት ባለስልጣን አይደለሁም፣ ጥሮታ ወጥቻለሁኝ፣ የግሌ ሃሳብ ነው”!

Post by Ejersa » 18 Feb 2020, 00:22

“ኦሮሞ ጋምቤላ አማራ አሎ በሎ በተዘፈነ ቁጥር ለባድመ ከንቱ መስዋእትነት የሚከፍል ኢትዮጲያዊ ወጣት የለም!!!

ባንዳው ስዩም መስፍን ዶ/ር አብይ እንዳያስረው ከአዲስ አበበ ወደ ትግራይ ሸሽተዋል ፣ ትግራይ ውስጥ ተደብቆ ባልሞተችው ምላሱ ጦርነትን ይሰብካል፣ የትግራይ ወጣት ብሎም ህፃናት ደማቸውን እንዲገብሩለት ሲያቅራራ ነበር። በባድሜ ጦርነት ጊዜ ባድሜ ለሻእብያ ተወስኖ እያለ፣ ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ባድመ ለኛ ለኢትዮጲያውያን እንደተወሰነ ሳያፍር በሚድያ ተናግረዋል፣ ሚስኪኑ ህዝባችንም እውነት መስሎት ወደ አደባባይ ወጥቶ ደስታው ገለፀ።

ዛሬ ስዩም መስፍን፣ከሻእብያ ጋር ተባብረው ህወሓትን ሊያጠፉ የሚያስቡ ኢትዮጲያውያን በሙሉ አገር ሻጮች ናቸው ብሎናል፣ የዛሬ ሃያ አመት ኢትዮጲያውያን ተባብረው መስዋእትነት የከፈሉላት ባድመ ግን ማን እንደሸጣት ትዝም አላለውም! ስዩም መስፍን ይቀጥላል፣ ሻእብያ ከትግራይ የበሬ ግምባር ታክል መሬት ከወሰደ ፌደራሊስቶች (እነ ትእግስቱ አወሉ) ዝም አይሉትም ፣የኢትዮጲያ ህዝብ ዝም አይልም ይለናል። ይህ ማለት አሁንም እንደ ድሮ “ኦሮሞ አሎ በሎ ጋምቤላ አሎ በሎ አማራ አሎ በሎ በተዘፈነ ቁጥር ከንቱ መስዋእትነት የሚከፍል የኢትዮጲያ ወጣት ያለ መስሎታል። ከዚህ ቦሃላ ለባድሜ ብሎ የሚሞት አማራም ኦሮሞም ጋምቤላም ትግራዋይም የለም። ስትፈልጉ አሜሪካ እና አውሮፓ ያሉትን ልጆቻቹ ደማቸው እንዲፈስ ጥሪ አድርጉ።

ስዩም መስፍን ስለ ፕሬዝዳንት ኢሰያስ እና ዶ/ር አብይ ከተናገረ ቦሃል ይደገም ሲሉት ግን ምን እንዳለ ታውቃላቹ፣ “እኔ የመንግስት ባለስልጣን አይደለሁም፣ ጥሮታ ወጥቻለሁኝ፣ የግሌ ሃሳብ ነው” ብሎ ቁጭ አለ። ስዩም መስፍን ምን ያክል እንደፈራ ከቃሉ ማወቅ ይቻላል፣ ዶ/ር አብይ እንደ በረከት ስምኦን እንዳያስረው ፈርተዋል፣ ስዩም መስፍን የመዝግያ ንግ ግሩ ሲያደርግ እንካን የተረጋጋ መንፈስ እንዳልነበረው ያስታውቃል።አይዞህ የጊዜ ጉዳይ ነው! ዛሬ አክሱም አደባባይ የተናገርካትን ነገ ዋጋ ታስከፍላሃለች"

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: “እኔ የመንግስት ባለስልጣን አይደለሁም፣ ጥሮታ ወጥቻለሁኝ፣ የግሌ ሃሳብ ነው”!

Post by pushkin » 18 Feb 2020, 01:39

Ejersa wrote:
18 Feb 2020, 00:22

Post Reply